ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማነጌሌ አርሲወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ነገሌ አርሲ ድል ሲቀናው ደርቢው ያለ ግብ ተጠናቋል

የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ጀምረዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተደረጉት ጨዋታዎች ነገሌ...

ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቲና ማርት የኤሌትሮኒክስ ገበያ ጋር ስምምነት አደረገ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ከቲና ማርት የኤሌክትሮኒክስ ገበያ ጋር የስራ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የቲና ማርት ስራ አስኪያጅ አቶ ኢዘዲን ካሚል እና የቅዱስ ጊዮርጊስ...

ሽረ ምድረገነትባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የ10ኛው ሳምንት ቀዳሚ የአዲስ አበባ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

ባህርዳር ከተማ እና ምድረ ገነት ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ኮከቦቹን ታዳጊዎቹን በይፋ አስፈርሟል

ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኘው ሸገር ከተማ በ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩ 3 ተጫዋቾችን በይፋ አስፈርሟል።...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአፍሪካ ኢኮኖሚክ አዳራሽ ከረፋድ ጀምሮ አካሂዶ አጠናቋል። ጉባዔው በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ በአቤል ያለው ግብ አሸንፈዋል

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር ነገሌ አርሲን በአዲስ አበባ ስታድየም የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታ እንቅስቃሴ...

ሀዲያ ሆሳዕናባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ባህርዳር ከተማ ድል ሲቀናው ሻምፒዮኑ ዓመቱን በአቻ ጀምሯል

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለት ጨዋታዎችን አሰትናግዷል። ከቀን 7:00 ጀምሮ የተደረገው የኢትዮጵያ መድን...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአቤል ያለው ግብ አሸንፏል

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ተጠባቂ በነበረው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል። ዕጅግ በርካታ ደጋፊዎች አጅበውት...

ሸገር ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎች

ኤልፓ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል

የ2018 ዓ.ም የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም ተደርጎ የሊጉ የሁለት ጊዜ ሻምፒዮን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን 1 ለ 0...