By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቲና ማርት የኤሌትሮኒክስ ገበያ ጋር ስምምነት አደረገ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቲና ማርት የኤሌትሮኒክስ ገበያ ጋር ስምምነት አደረገ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 3 months ago
Share
SHARE

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ከቲና ማርት የኤሌክትሮኒክስ ገበያ ጋር የስራ ስምምነት ተፈራርሟል።

ስምምነቱን የቲና ማርት ስራ አስኪያጅ አቶ ኢዘዲን ካሚል እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ፍፁም ካሳዬ ፈርመዋል። በስምምነቱ መሰረት ቅዱስ ጊዮርጊስ በቲና ማርት የኤሌክትሮኒክስ ገበያ በኩል በበይነ መረብ ምርቶቹን በዋነኝነትም ማልያዎችን የሚሸጥ ይሆናል። የሚቀርቡት ምርቶች ላይም 7% ጭማሪ ተደርጎባቸው በቲና ማርት በኩል እንደሚቀርቡም በስምምነቱ ወቅት ተመላክቷል። በሁለቱ ተቋማት መካከል የተደረገው ስምምነት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ስለመሆኑም ተገልጿል።

ቲና ማርት የጨዋታ ቀናት ላይን ጨምሮ የተለያዩ መርሐግብሮችን ለማዘጋጀት 10 ሚልዮን ብር መመደቡን የተገለፀ ሲሆን በሲስተሙ የክለቡ የአባልነት መመዝገቢያ መንገድም ተመቻችቷል ተብሏል። በተጨማሪም ክለቡን ለማገዝ ለሚፈልጉ ደጋፊዎች ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው ድጋፍ ማድረግ የሚችሉበት መንገድ መዘርጋቱም ተገልጿል። ቲና ማርት ለሽያጭ የሚቀርቡትን ማልያዎች ከክለቡ እንደተረከብ ወድያውኑ ሽያጩን እንንደሚጀምር ተነግሯል። ቲና ማርት ከአስር የሀገር ውስጥ የክፍያ አማራጮች በጋራ በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ተጠቃሚዎች በነዚህ አማራጮች ክፍያቸውን በመፈፀም ግብይቱ መፈፀም ይችላሉ።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኙን አሰናበተ
Next Article አርባ ምንጭ ከተማ አበባው ቡጣቆን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ቅዱስ ጊዮርጊስመቐለ 70 እንደርታየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስከ መቐለ 70 እንደርታ (2-1)

Goitom Haile By Goitom Haile 6 years ago
ሰበታ ከተማ የተጫዋቾቹን ውል አራዘመ !
መከላከያ ስዩም ከበደን አሰናበተ
ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ክለብ ቨርጂንያ ማራውደርስን ተቀላቅላለች
የጨዋታ ዘገባ | የወልቂጤ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?