መነሻ ገጽ AAFF CITY CUP 16ኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ቅ/ጊዮርጊስ ከመቻል በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል
AAFF CITY CUPአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ

16ኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ቅ/ጊዮርጊስ ከመቻል በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል

አጋራ
አጋራ

 

16ኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ በድምቀት ይጀመራል። በኤልያና ሞል ዛሬ በወጣው የእዚሁ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ላይም ውድድሩ በሁለት ምድብ በመከፈል የሚጀመር ሲሆን የመክፈቻ ተጋጣሚዎቹም ቅዳሜ በ8 ሰዓት ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በ10 ሰዓት ቅ/ጊዮርጊስ ከመቻል በሚያደርጉት ጨዋታ ይሆናል።
ይኸው ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሲጀመርም የመግቢያ ዋጋዎቹ ሚስማር ተራ 20 ብር፣ ካታንጋ 30 ብር፣ ከማን አንሼ 50 ብር፣ ጥላፎቅ 100 ብር እና ክቡር ትሪቩን 200 ብር ሆነዋል።
ምድብ አንድ
1. ኢትዮጵያ ቡና
2. ኢትዮ ኤሌክትሪክ
3. ለገጣፎ ለገዳዲ
ምድብ ሁለት
1. ቅ/ጊዮርጊስ
2. መቻል
3. ኢትዮጵያ መድን

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች