መነሻ ገጽ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የቱኒዝያ እና ስዋዚላንድ የ2019 ኣፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሊመራ ነው
አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የቱኒዝያ እና ስዋዚላንድ የ2019 ኣፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሊመራ ነው

አጋራ
አጋራ

_________________________________

በ2018 ሩስያ ዓለም ዋንጫ ኣፍሪካን በመወከል የተሳተፈው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው የ2019 ኣፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በመሃል ዳኝነት ከሌላኛው ኢትዮጵያዊ ተመስገን ሳሙኤል እና ሱዳንያዊው መሃመድ ኢብራሂም በመጣመር ሚመራ ይሆናል።

በ2009 ኣ.ኣ በፊፋ ስር ካሉት ዳኞች ዝርዝር ውስጥ የተካተተው ባምላክ በ2010 የሴካፋ የፍፃሜ ጨዋታን መምራት ችልዋል።በተለያዩ የኣፍሪካ ዋንጫ ማጣርያዎች እና ውድድሮች እንዲሁም የዓለም ዋንጫ ማጣርያዎችን መምራት የቻለው ባምላክ ዘመናዊ የሆኑ ለዳኝነት ኣጋዥ የሆኑ መሳሪያዎችን በግሉ በማስገባት ኢትዮጵያ ውስጥ ሚታዩትን የዳኝነት ስህተቶችን ለመቅረፍ እየተጋ ይገኛል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አፍሪካ ዋንጫአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ድል ቀንቷቸዋል

በገለልተኛ ሜዳ ሞሮኮ ላይ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የገጠመው...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከዳኝነት አለም ሊያገል ይሆን?

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ትላንት ምሽት በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመልስ...

አፍሪካ ዋንጫአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የመራው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ለኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 11 በደቡብ አፍሪካ እና በላይቤሪያ መካከል ተደርጎ...