ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ተጫዋች አፄዎቹን ተቀላቀለ። ከሀዋሳ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ከተጫወተ...
ፍሬዘር ካሳ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ከተነሳ በኋላ ለድሬዳዋ ከተማ ፣ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህርዳር ከተማ ከተጫወተ በኋላ የተጠናቀቀውን አመት...
ፍፁም አለሙ ወደ ቀድሞው ክለቡ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል። የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል ያራዘመው ፋሲል ከነማ ዘግይቶም ቢሆንም ወደ ዝውውሩ በዛሬው ዕለት የገባ ሲሆን...
ፋሲል ከነማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል። እግር ኳስን ከሀገሩ ክለብ ከጀመረ በኋላ በመቀጠል ወደ ግብፅ በማምራት ሰባት ክለቦች አዳርሶ በመጨረሻም ከግብፁ ክለብ ቃንአ በኋላ...
ፋሲል ከነማ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ። ሦስት አሰልጣኝ ለመቅጥር ከሦስቱም ጋር መስማማት ያልቻለው ፋሲል ከነማ በመጨረሻም አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ክለቡን ለማሰልጠን...
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ብጥብጥ ፈጥረዋል በሚል የገንዘብ እና የመጨረሻ ጨዋታቸውን በዝግ እንዲያደርጉ ተወሰነ። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ37ኛ ሳምንት መርሀግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ...
የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች መልስ የሚያገኙበት እና ለውጦች የሚኖሩት ጠቅላላ ጉባኤ ዕሁድ ይከናወናል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በማደግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጠንካራ ተፎካካሪ ከሆኑ...
በአዳማ እና ሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቸኛው የዕለቱ አሸናፊ ሲሆን ቀሪ ሦስት መርሀ ግብሮች ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ምድገነት ሽረን ከፋሲል ከነማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident