በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብሰባቸው ቀላቅለዉ በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ጥሩ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ጅማዎች ተጨማሪ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብሰባቸው መቀላቀላቸው ታዉቋል።...
አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ አዲስአበባ ከተማ 0 - {{ADIKAhb2}} 1 ጅማ አባጅፋር ...
ከመስከረም 15 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተከናወነ የሚገኘዉ የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ መካሄዳቸዉን ይቀጥላሉ። በምድብ አንድ የተደለደሉት አዲስአበባ ከተማ...
7' አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና 0 - FT 2 ጅማ አባጅፋር ...
ፈጣኑ የፊት አጥቂ መሀመድ ኑር በጅፋርያውያን መንደር ለመንገስ መስማማቱ ተነገረ። በመድን ድርጅት የአንድ አመት ኮንትራት ቢኖረውም በፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በመፈለጉ ጀርባውን ለመድን የሰጠው...
*..ኡመድ ኡኩሪም ቀጣዩ ፈራሚ...? የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጅማ አባጅፋር ኮከቦችን መሰብሰቡንና የተሻለ ቡድን የመገንባት ጥረቱን ገፍቶበታል። በ2003 ኢትዮዽያ ቡናን ለዋንጫ ካበቁት ኮከቦች መሃል...
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ አዳዲስ ወጣቶችን እንዲሁም አንጋፋ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ጅማዎች አሁን...
በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዛሬው ዕለት ደግሞ የመስመር አጥቂዉን ፍፁም ጥላሁንን አስፈርመዋል። የዉድድር አመቱን ከአዲስአበባ ከተማ ጋር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident