ድሬዳዋ ከተማ

248 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ሲያሳካ ፤ ነብሮቹ እና ሀይቆቹ አቻ ተለያይተዋል !!

በአስራ አምስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ የቀን ዘጠኝ ሰዓት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተለያይተዋል...

ሻሸመኔ ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

የዕለቱ ሁለት ተጠባቂ መርሐግብሮች በተመሳሳይ በአቻ ዉጤት ፍፃሜያቸዉን አግኝተዋል !!

በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ቡድን ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ  መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አገባደዋል ።...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ወደ ውድድር ሲመለስ በቀዳሚነት የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና ወላይታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬደዋ ተከላካይ አስፈርሟል!

  በአሰልጣኝ አስራት አባተ እየተመሩ ለቀጣይ የዉድድር አመት ራሳቸዉን ለማጠናከር ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀለ የሚገኙዉ የምስራቁ ተወካይ ቡድን ድሬደዋ ከተማ ተከላካይ ማስፈረም ችሏል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬደዋ ተጫዋች አስፈርሟል!

  ከደቂቃዎች በፊት ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ የቀላቀለዉ ድሬደዋ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን ማስፈረማቸዉን ይፋ አድርገዋል። የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ቡና፣ንግድ ባንክ፣መቀሌ 70 እንደርታ እንዲሁም ለሀዋሳ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬደዋ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል!

  በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች ባገኙት ዉጤት ከሊጉ የተረፉዉ ድሬደዋ ከተማ በቀጣይ አመት ቡድኑን ለማጠናከር አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀሉ ይገኛሉ፤ ክለቡ ዛሬ የሶስት ተጫዋቾችን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ብርቱካናማዎቹ አጥቂ ማስፈረም ችለዋል !!

  ዘግየት ብሎ ወደ ዝውውር ገበያዉ የገባው የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ታውቋል። በዚህም ከዚህ ቀደም ለጂማ አባጂፋር...