የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ መካከል ተደርጎ ሁለት አቻ ተጠናቋል ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአራተኛው ሳምንት...
ካለፋት አራት የሊጉ ጨዋታዎች ሶስቱን በአቻ ዉጤት ያጠናቀቀው የዮርዳኖስ አባዩ ድሬዳዋ ከተማ እና በተመሳሳይ ካለፉት አራት ጨዋታዎች ሁለቱን አሸንፎ በሁለቱ ሽንፈትን ያስተናገደዉ...
በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 ረቷል ። ወላይታ ድቻዎች በሶስተኛው ሳምንት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ በተጋሩበት ጨዋታ ላይ...
መቻል ፋሲል ከነማን በጠባብ ዉጤት አሸንፏል ! በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማን 2ለ1 ካሸነፉ በኋላ በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ ጨዋታ ምክንያት ሁለት ያህል...
በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀኝ ውሎ 10 ሰዓት ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ 0 ረቷል ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ...
በርካታ ክስተቶች የተስተዋሉበት የባህርዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። ባህርዳር ከተማዎች በሁለተኛው ሳምንት በወልቂጤ ከተማ በተረቱበት ጨዋታ ላይ ከነበረው...
በአራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። ያን ያህል ለዕይታ...
በቤትንኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ሀይቆቹ ክትፎዎቹን 4ለ3 በሆነ ዉጤት አሸንፈዋል። በሁለቱም በኩል ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ በመድረስ ጥሩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident