አስገራሚ የጨዋታ እንቅስቃሴ በታየበት የምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን ከኋላ ተነስቶ 2 - 1 አሸንፏል ። በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ የነበረው የእርስ በርስ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22 ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነ ማርያሙ ቡድን ወላይታ ዲቻ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ0 በሆነ...
በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በአምስት ነጥቦች ተበላልጠዉ ሁለተኛ...
በሀያ አንደኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ዘጠኝ ሰዓት ላይ በተደረገ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 4ለ1 በሆነ...
በሊጉ የ21ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ መርሀግብር ወላይታ ድቻ መቻልን 1 - 0 አሸንፏል ። በወላይታ ድቻ በኩል በ20ኛው ሳምንት በሀድያ ሆሳዕና በተረቱበት...
በሊጉ የ21ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስከ መጀመሪያው አጋማሽ በሁለት ግብ ልዩነት ሲመራ ቢቆይም በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች አንድ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት አስተናግዶ የነበረዉ ፋሲል ከነማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አርባምንጭ ከተማ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident