በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ በርካታ ጨዋታዎችን በአቻ ዉጤት በማጠናቀቅ የሚታወቁት ሀድያዎች የሊጉን መሪ መቻል ገጥመዉ ገና በመባቻዉ ግብ ተቆጥሮባቸዋል። በዚህም...
በሁለተኛዉ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርደር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል...
በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ተጠባቂ መርሐግብር የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ዲቻ ጋር መርሐግብሩን በአቻ ዉጤት ሲያገባድድ ፤ አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ...
በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ቡድን ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አገባደዋል ።...
የስድስተኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ በባህርዳር ከተማ የ2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል ። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ወደ ውድድር ሲመለስ በቀዳሚነት የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና ወላይታ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ የአምና ሻምፕየኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 4 - 1 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰላሳኛ ሳምንት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ምንም እንኳን በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ቡድኖች ያን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident