የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 5 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ መስከረም 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል።

  ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እየሰሩ ቆይተዉ ለ2016 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን በአዳማ ከተማ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። በዚህም...

ቅዱስ ጊዮርጊስወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ የአምና ሻምፕየኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 4 - 1 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ስድስት ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ ሀይቆቹና ዓፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ስድስት ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ ፋሲል ከነማነሠ ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል ። በጨዋታው...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ።

በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከተስፋ (u20) ቡድን ወደ ዋናዉ ቡድን አራት ልጆችን አሳድጓል። ፈረሰኞቹ አሮን አንተርን ፣ አቤሴሎም ዘመንፈስን ፣ ቢንያም...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅ/ጊዮርጊሶች አዲስ አበባ ገብተው ልምምዳቸውን ቀጥለዋል….

*.... ባህርዳር ከተማዎች ደግሞ ነገ ወደ ሀገር ቤት ይመለሳሉ .... በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ እየሳተፈ የነበረውና በአል አህሊ በደርሶ መልስ 7ለ0 ተሸንፈው ወደ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና በጉዳት እና በዕረፍት ላይ የነበሩ ተጫዋቾቹ ወደ ልምምድ የሚመለሱበትን ቀን ይፋ አድርጓል

የ2016 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሳለፍነው እሁድ ሲጀመር በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኤርሚያስ ሹምበዛ ብቸኛ ግብ 1 - 0 ማሸነፉ ይታወሳል...