By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 5 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 14 ጎሎች ተመዝግበዋል። 28 ቢጫ ካርድ እና አንድ ቀይ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ተሰጥቷል።

በተጫዋቾች ሙሉቀን አዲሱ(ሲዳማ ቡና) ቅዳሜ ጥቅምት 3 2016 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር ባደረገው የ2ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+2 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ ቀይ ካርድ አይቶ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ ተወስኗል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ኢትዮጵያዊቷ ቡዜ ድሪባ የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን አሸናፊ ሆነች
Next Article ”ለእኔ ከግል ስኬት ይልቅ የቡድን ስኬት ይበልጥብኛል” ”እዉነት ነዉ የቅዱስ ጊዮርጊስን ማለያ ለብሶ ሁለተኛ መዉጣት አይቻልም” ”ለብሄራዊ ቡድን ብዙ ላደርግ እፈልጋለሁ” ቢኒያም በላይ /የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች/

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግLIVESCORE

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 11ኛሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ 

hatricksport team By hatricksport team 7 years ago
“ለአፍሪካ ዋንጫ ሲባል የወንዶቹ ፕሪሚየር ሊጉ ተቋርጦ የለም ምነው ለሴቶቹ ሲባል ቅር አላችሁ?” አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል /የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ/
​የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 5ተኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ 
የጨዋታ ዘገባ | የወላይታ ድቻ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
​በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው መከላከያ ከ ኤሌትሪክ አቻ ተለያይቷል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?