በአስራ አምስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ የቀን ዘጠኝ ሰዓት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተለያይተዋል...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ተመጣጣኝ የሚባል የሚባል የጨዋታ ፉክክር ባስመለከተዉ እና በተቃራኒው በሙከራ ረገድ...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአስራ አራተኛዉ ሳምንት መርሐግብር ከወላይታ ዲቻ ጋር አንድ አቻ ተለያይቶ የነበረዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተከላካዩ አማኑኤል ተርፉ ብቸኛ ግብ...
በ15ተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ ባለ ሜዳዉ ክለብ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን መርሐግብራቸዉን አድርገዉ...
- ሁለቱ ከተሞች ተፋጠዋል..... የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር መርሃግብር የሚካሄድበት ከተማና ስታዲየም ሃሙስ ምሽት ይታወቃል። የሊግ ኩባንያው ገምጋሚ ቡድን ከፍተኛ ፍላጎት...
*....አዲስ አበባ ድሬዳዋ ሀዋሳ...አሁን መካከለኛ ምስራቅ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቀው የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የሸገር ደርቢ ከቀናቶች በኋላ ዱባይ ላይ ይካሄዳል ተባለ። ከ29 አመት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ የካቲት 04 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ተጠባቂ መርሐግብር የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ዲቻ ጋር መርሐግብሩን በአቻ ዉጤት ሲያገባድድ ፤ አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident