ሀድያ ሆሳዕና እያስመዘገበ ካለው ደካማ ውጤት የተነሳ ከዋና አሰልጣኙ ካሊድ መሐመድ ጋር ሊለያይ የሚችልበትን ቅድመ ሁኔታ አውቀናል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ 2008 ላይ...
በሊጉ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ምድረገነት ሽረ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለሱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ከተማም ጣፋጭ ነጥብን ወደ ካዝናቸው ከተዋል።...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሀግብር ወላይታ ድቻ እጅግ ወሳኝ ድልን ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በመርታት ሲያረጋግጥ ሀዋሳ ከተማ ከሸገር ከተማ ፣ መቻል ደግሞ...
በሳምንቱ የመጨረሻ ቀን የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለ ጎል ሲፈፅም የባህርዳር እና ምድረገነት ሽረ ጨዋታ 1ለ1 ተፈፅሟል። ዝናባማ በነበረው...
ከፈረሰኞቹ ጋር አምስት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሱት ሰርቪያዊው አሰልጣኝ ወደ ቀድሞው ክለባቸው ተመልሰዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የውጪ ዜጋ አሰልጣኞች መካከል...
የጎል ፌሽታ በነበረው ጨዋታ ከድል መልስ የመጡት ኢትዮጵያ ቡናዎች በወልዋሎ ሲሸነፍ ሀድያ ሆሳዕና ከመቐለ ፣ ንግድ ባንክ ከአርባምንጭ ፣ ነገሌ አርሲ ከፋሲል ከነማ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀናቶች ዕረፍቱ ሲመለስ ኢትዮጵያ መድን እና መቻል ወሳኝ ድል ሲያሳኩ ሸገር ከተማ ከወላይታ ድቻ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ...
ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው አርባምንጭ ከተማ አዲስ ስራ አስኪያጅ በሀላፊነት ሾሟል። ከወራቶች በፊት በክለቡ አሰራር ብልሽት ምክንያት የለቀቁት አቶ ዳዊት ሀይለማርያምን ለመተካት የስራ አስኪያጅ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident