የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

121 መጣጥፎች
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አሰልጣኝ ቀጠረ !!

የዝውውር ዜና በዘንድሮ የውድድር ዘመን  በ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አሰልጣኝ ቀጠረ !! በኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቅ አሻራ ጥሎ...

ሸገር ከተማቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

“አንዳንድ ግለሰቦች አሉባልታ በመፍጠር እኔን የማይገልፀኝን ነገር ያስወራሉ” ፤ አሉባልታ በመፍጠር እኔን የማይገልፀኝን ነገር ያስወራሉ” አሰልጣኝ በሽር አብደላ ፦ የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ

"አንዳንድ ግለሰቦች አሉባልታ በመፍጠር እኔን የማይገልፀኝን ነገር ያስወራሉ" "ህልሜ ትልቅ ነው ፤ ከሀገር ወጥቼ ማሰልጠን እፈልጋለሁ" "ከዘንድሮው የዓምናው ውድድር የሚከብድ ይመስለኛል" አሰልጣኝ በሽር...

ሀምበሪቾ ድራሜየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ሀምበርቾ ዱራሜ ከከፍተኛ ሊግ ውድድር ተሰረዘ

በ23/2/2017ዓ/ም ሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን ከ ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ጋር በነበረዉ _ጨዋታ የሀምበርቾ ኳስ እግር ቡድን በሜዳ ላይ ያለመገኝታቸውን የጨዋታና የውድድር...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ የተጫዋቹን ውል አድሷል

የ2016 ዓ/ም በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ አህመድ ሁሴን በአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተስማማ ።...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

በ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫና የደረጃ ጨዋታዎች የዳኞችና የታዛቢዎች ሪፖርትን በመመልከት የተላለፉ ውሳኔዎች

1. የኢትዮ ኤሌክትሪክ በ83ኛ ደቂቃ ላይ የተሰጠውን ፍ/ቅ/ምት በመቃወም ውድድሩን ተጠናቆ ዳኞች ወደ መልበሻ ክፍል በመግባት ላይ እያሉ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ክለብ አርማ የለበሱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሽልማትና ዕውቅና መርሐግብር ተካሄደ

የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከሁለት ቀናት በፊት በተደረጉ የማጠቃለያ ጨዋታዎች መጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የኮከቦች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐግብር በጁፒተር...

ሀምበሪቾ ድራሜቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” የቡድን ህብረታችን እና አንድነታችን ለዚህ ክብር አብቅቶናል ”አስራት ሚሻሞ /ሀምበሪቾ ዱራሜ/

'' የቡድን ህብረታችን እና አንድነታችን ለዚህ ክብር አብቅቶናል '' '' በቀጣይ በሊጉ ጠንካራውን ሀምበሪቾ ዱራሜ ጠብቁ '' የሻምፒዮኖቹ ግብ ጠባቂ አስራት ሚሻሞ ትውልድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ቀሪ የምድብ ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት ሲካሄዱ በምድብ ‘ሐ’ ኮልፌ ቀራንዮ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ቀሪ የምድብ ‘ሀ’  እና የምድብ ‘ሐ’ ጨዋታዎች በዛሬው እለት በሁለት ከተሞች የተካሄዱ ሲሆን ከአንድ ጨዋታ በስተቀር ሁሉም ጨዋታዎች በአቻ...