የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

6 መጣጥፎች
አትሌቲክስኦሎምፒክ ኮሚቴየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ ክስ የመሰረቱት እነ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ ለዕርቅ ዝግጁ ነን አሉ….

*... የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ግን ፕሬዝዳንቱ ከውጪ ይምጡና አቋማችንን እናሳውቃለን ብሏል....   በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ ክስ የመሰረቱት እነ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ የተፈጠረውን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ ተነሳ

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ በይፋ ተነስቷል። ጉዳዩን ከያዙት ጠበቆች በተገኘ መረጃ የፌዴሬል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፌዴራል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

የአትሌቲክስ ስፖርት ባለውለታዎችን ለማስታረቅ የተደረገው ጥረት ከሸፈ…

  " ስለ እርቁ የሰማሁት ነገር የለም" ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ " አባገዳዎቹ በሰጡኝ ቀጠሮ ለዕርቁ ቦታው ተገኝቻለሁ" አትሌት ገዛኸኝ አበራ ከፓሪስ ኦሎምፒክ...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

” እግርኳስን ለቅቄም ለውጥ አልመጣም አሁንም በሰልፍና በጩኧት ተሸንፌ ሃላፊነቴን አለቅም ” ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ / የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት/

"ውድቀት ሲኖር የትኛውም አመራር ከኔ ጀምሮ ሃላፊነቱን ይወስዳል ያጎደልነው ነገር ካለ ልንጠየቅም ይገባል እንጂ ጅምላ ጭፍጨፋ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተናገሩ።...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አሸኛኘት ተደረገለት

  በ19ኛው የአለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የ2ኛው ዙር ተጓዦች ዛሬ አመሻሽ ላይ ሽኝት ተደርጎላቸዋል ። በሽኝት መርሃ-ግብሩ ላይ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት ለመከላከል የ 3,000,000 (ሶስት ሚሊየን ብር) ድጋፍ አደረገ

የሃብት ማሰባሰብ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ አምባሳደር ምስጋነው አረዳ በፅ/ቤቱ ተገኝተው የገንዘብ ድጋፉን ተረክበዋል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝደንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ሚኒስትሩን አምባሳደር ምስጋናውን...