የታላቁን ሊቨርፑል መለያን ጨምሮ በጀርመኑ ሆፈንየም እና ሀኖቨር 96 መጫወት የቻለው እና ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለደው አማካይ። ታናሽ ወንድሙ መለሠ ፍራዎንዶርፍ በአሁኑ ሰዓት በጀርመን...
በሆላንድ የሚገኘው ታዳጊው የፊት መስመር ተጫዋች ሳሙኤል ኮሮማ። የኢትዮጵያዊያን የዘር ሀረግን የተላበሰ ገና ወደ 17ኛ ዕድሜው እየተጠጋ ያለው ጥሩ ተስፋ የሚጣልበት አጥቂ ነው።...
በገለልተኛ ሜዳ ሞሮኮ ላይ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 3ለ0 አሸንፏል። በሦስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አዘጋጅነት ለሚደረገው...
ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ በስፔን የሴጎንዳ ዲቪዚዮን በመጫወት ላይ የሚገኘው የመሐል ተከላካይ። ከኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች የተገኘው እና በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ የተወለደው የመሐል ተከላካዩ ፍሮምሳ...
የዋልያዎቹን መለያ መልበስን ስለሚፈልገው አራተኛው ተጫዋች እንንገራችሁ። አራተኛው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወትን የሚፈለገው ደግሞ የመሐል ተከላካዩ ፍራንሲስ ቦላንዴ ነው። ከአውስትራሊያ ምድር የተገኘው እና...
ለጀርመኑ ህርታ በርሊን የሚጫወተውን የግራ መስመር ተከላካይ አሁን ደግሞ ወደ እናንተ ይዘን ቀርበናል። አሁን ደግሞ የማስተዋውቃችሁ በቅርብ ጊዜያት ከጀርመን ቡንደስሊጋ በወረደው ህርታ በርሊን...
አሁን ደግሞ በካናዳ ወጣት ቡድኖች ደምቆ ኢትዮጵያን እየናፈቀ ያለው ወጣቱ ግብ ጠባቂን እናስተዋውቆ። ከዛሬ አስራ ስምንት አመት በፊት ከሆላንዳዊቷ እናቱ እና ከኢትዮጵያዊው አባቱ...
ዋልያዎቹን ለማገልገል ትልቅ ህልም ያለው ቁመታሙ ግብ ጠባቂ ማነው ? ስሙ ዳንኤል ንጉሴ ስክሬትበርግ ይባላል ተወልዶ ያደገው በኖርዌይ ሲሆን በእናቱ ኢትዮጵያዊ በአባቱ ደግሞ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident