መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ በጀርመን እየተጫወተ የሚገኘውን ተከላካይ እናስተዋውቆት
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

በጀርመን እየተጫወተ የሚገኘውን ተከላካይ እናስተዋውቆት

አጋራ
አጋራ

ለጀርመኑ ህርታ በርሊን የሚጫወተውን የግራ መስመር ተከላካይ አሁን ደግሞ ወደ እናንተ ይዘን ቀርበናል።

አሁን ደግሞ የማስተዋውቃችሁ በቅርብ ጊዜያት ከጀርመን ቡንደስሊጋ በወረደው ህርታ በርሊን ክለብ ውስጥ እየተጫወ ስለሚገኘው የግራ መስመር ተከላካዩ ኤልያስ ስትራስነር ይሆናል። ከኢትዮጵያዊው አባቱ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክን እየተማረ ማደግ የቻለው እና በጀርመኑ ኖርማኒያ እግር ኳስን በሚገባ ስልጥኖ የወጣው የ21 አመቱ ተጫዋች በመቀጠልም በጀርመን ሀያል ከሚባሉ ክለቦች ውስጥ ስሙ በሚጠራው ህርታ በርሊን ክለብ ውስጥ ከታዳጊ ቡድኑ አንስቶ የ17 እና የ18 አመት በታች ቡድኖች ውስጥ በሚገባ ተጫውቶ አሳልፏል።

ለጀርመን ከ18 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን መለያውን ለብሶ ለመጫወት የበቃው አንድ ሜትር ከሰባ ዘጠኝ ሴንቲ ሜትር የሚረዝመው ይህው ወጣት የግራ መስመር ተከላካይ ስለ ኢትዮጵያ አብዝቶ ከማወቁ ባለፈ የሀገሪቱን ብሔራዊ ቡድን መለያ ለብሼ መጫወት እፈልጋለሁ ሲል ይገልፃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...