በሆላንድ የሚገኘው ታዳጊው የፊት መስመር ተጫዋች ሳሙኤል ኮሮማ።
የኢትዮጵያዊያን የዘር ሀረግን የተላበሰ ገና ወደ 17ኛ ዕድሜው እየተጠጋ ያለው ጥሩ ተስፋ የሚጣልበት አጥቂ ነው። በአውሮፓዊቷ ሀገር ሆላንድም “ኢትዮጵያዊው ቡካዮ ሳካ” የሚል ቅፅል ስም ሁሉ ተሰጥቶት ይገኛል። በአሁኑ ሰዓትም በሆላንዱ ኤርነስቴ ዲቪዚዬ ሊግ ላይ 14ኛ ደረጃ ላይ ለተቀመጠው ኤፍ ሲ ኢም መን ለተሰኘው ታዋቂው የሀገሪቱ ክለብ ውስጥ ይገኛል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ፊት የማገልገል ተስፋ አለኝ የሚለውን አጥቂው ወጣቱ አጥቂ ሳሙኤል ኮሮማ።

አስተያየት ይስጡ