በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት ሲመለሱ ቅያሪ ተጫዋች ላይ የተሳሳተው ዳኛ ግን ባላየ...
*,,..አቶ በለጠ ዘውዴ በቃኝ ብሏል... *....ፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ ለማድረግ ለቅዳሜ ቀጠሮ ይዟል... የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አንድ ከፍተኛ አመራር የሃላፊነት መልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸው...
..... ጉባኤውና ምርጫው ለሚዲያ ዝግ ነበር..... ..... ዶ/ር ወገኔ ባሉባት አርቲስቷ መመረጧ የመራጮቹን አቅም ያስገመተ ሆኗል..... ....ኢኔጂነር ሃይለየሱሰ ወደሚያውቁት ቤት ዳግሞ ተመልሰዋል... .......
*** "የምትፈልጉት እግርኳሳዊ ለውጥ እንዲመጣ ከፌዴሬሽኑ ጎን መሆን አማራጭ የለውም" *** "አንድም ቀን ከሰን አናውቅም..... ተከሰን ግን አልተሸነፍንም"? *** "በጀት አልባ ፌዴሬሽን እኛ...
*.... አራቱም ክለቦች እንደሚሳተፉ አረጋግጠዋል.... *....ለከተማው እግርኳስ የሚዲያው ሚና የማይተካ ነው..... የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው አመታዊ ውድድር በሰባት የውድድር አይነት ከህዳር...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በተያያዘ ጠንካራ ስራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን እንደተናገሩት "ከትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር...
የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽንና "ዋናው" ሀገር በቀል ትጥቅ አምራች ኩባንያ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ። በሁለቱ ተቋማት መሃል የተካሄደው ስምምነት የ3.4 ሚሊዮን ብር...
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ2015 መርሃግብር አጀማመርና በከተማው እግርኳሳዊ ጉዞ ዙሪያ ምክክር አደረገ። ዛሬ ጠዋት በሆቴል ዲሊዮፖል በተካሄደው የምከክር መድረክ ላይ እንደተገለጸው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident