ቱቱ በላይ በኢትዮ ኤሌክትሪክ የሴቶች ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን ፍርማዋን አኖረች ። በሉሲዎቹ ከ 10 አወታት በላይ ግልጋሎት መስጠት የቻለችው እና ከሀገር ውስጥ...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት የናጄሪያ ዜግነት ያለቸውን ተጨዋቾች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለፀ !. የመጀመሪያ ፈራሚ ኦሪሚዴ ቦላጂ ስትሆን የፊት...
በዝውውር በንቃት በመሳተፍ ላይ ሚገኙት መቻሎች የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቿን ቤዛዊት ንጉሴን ከ ሲዳማ ቡና ለማስፈረም ተስማሞቷል ። ቤዛዊት በሲዳማ ቡና በዘንድሮ የውድድር ዘመን...
የጊዮን ንግስቶቹ በቀጣዩ አመት ተፎካካሪ ለመሆን ተንካራ ዝውውር እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን ተጨማሪ ሁለት ተጨዋቾች ማስፈረም ችለዋል። በዛሬው ባህርዳር ከተማን የተቀላቀለችው ሳሮን ሰመረ ናት...
በዘንድሮ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ሳምንት መቆየታቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማወች በዛሬው እለት የሶስት ተጨዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቁ የሶስት ተጨዋቾች ውል ማራዘም ችለዋል ።...
የዝውውር ዜና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን መስፈረም የቻሉት መቻሎች አራት አዳዳሲ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅለዋል በተጨማሪ አንድ ተጨዋች ውል አድሷል ።...
በዘንድሮ ዓመት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተቀላቀለው ሸገር ከተማ የሴቶች ቡድን የድሬዳዋ እና የሉሲዎቹ ግብ ጠባቂ የነበረችውን ሮማን አምባዬ ለአንድ ዓመት...
"እንደወንዶች አሰልጣኞች ብዙ ክብር ባይሰጠኝም ሴቶችን በማሰልጠኔ ኩራት ይሰማኛል" አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በ26 የአሰልጣኝነት ዘመን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident