በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ድሬድዋ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት የሰበታ ከተማውን የአማካይ ተከላካዩን ይስሐቅ መኩሪያን ማስፈረማቸው ታውቋል ፡፡ ይስሐቅ መኩሪያ በድሬድዋ...
ለመወዳደሪያ ብቁ አይደለም ተብሎ እድሳት ላይ የነበረው ስታዲዮሙ ዛሬ ከፌደሬሽን በተላኩ ሰዎች ተገምግሟል። ገምጋሚዎቹ በሚያቀርቡት ሪፖርት በቀጣይ ቀናት የስታዲዮሙ እጣፈንታ የሚለይለት ሲሆን በአሁኑ...
በሊጉ ድንቅ ብቃታቸውን ማሳየት ከቻሉት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ዮናታን ከበደ በመጨረሻም ስሁል ሽረን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል :: ዮናታን ከበደ ያለፉትን ወራት...
ያጋጠመው የፋይናንስ ችግር ጥላ አጥልቶበት የመጀመሪያ ዙሩን ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለሚከታተሉ የእግርኳስ አፍቃሪያን አዳማ ከተማን...
የሊጉ መጠናቀቅ ተከትሎ የተለያዩ ክለቦች የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ምን ይመስላል የሚለውን ነገር እያነሳን ቆይተናል በዛሬው ፅሁፋችን ደግሞ የአምናው champion መቀለ 70 እንደርታ...
በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ናይጄርያዊውን አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ ኦሞታዮን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል :: ተጫዋቹ በዛሬው እለት ሶስተኛ ቀን የተሳካ...
አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ ከዚህ ቀደም የመልቀቂያ ደብዳቤ ለክለቡ ቢያስገባም የክለቡ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመልቀቂያ ጥያቄህን እስኪያይ ወደ ስራ ተመለስ ተብያለሁ ያለው አሰልጣኝ...
“ኢት.ቡና ካሳዬን ካገኘ በኋላ የሆነ መልክ እንደያዘ ይሰማኛል” “ክለቦች የቡናን ጨዋታ ለማበላሸት ሳይሆን በራሳቸው መንገድ ለማሸነፍ ቢመጡ እግር ኳሱ ይጠቀማል” ወንድሜነህ ደረጀ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident