የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ ቡና የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ። የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ ከግብ ጠባቂው አቡበከር ኑራ እና ከመሐል ተከላካዩ በረከት ወልደዮሐንስ በመቀጠል...
በመቻል ረዘም ያለ ቆይታን ያደረገው የግራ መስመር ተከላካዩ ውሉ ተራዝሟል። ያለፉትን ስድስት አመታት በመቻል ቤት እየተጫወተ የሚገኘው እና ክለቡንም አምበል በመሆን ጭምር ሲያገለግል...
በዛሬው ዕለት ወደ ወሳኝ ዝውውር የገቡት መቻሎች የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል አደሱ። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻል በዛሬው ዕለት በዝውውሩ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን...
መቻል ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተን የቀጠረው እና በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር በመግባት ያሬድ ካሳዬን የመጀመሪያ ፈራሚ ያደረገው መቻል ሁለት ተጨማሪ...
መቻል የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በቅርቡ የቀጠረው መቻል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ረዘም ካሉ ድርድሮች በኋላ መስማማት ያልቻለውን የግራ መስመር ተከላካይ ያሬድ...
ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ስምምነት ፈፅሞ የነበረው አሰልጣኝ የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ። የሀድያ ሆሳዕና ቦርድ ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ባደረገው ስብሰባ ለሁለት አመት...
ነገሌ አርሲ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ። ነገሌ አርሲን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ ብቻም ሳይሆን ክለቡን ጠንካራ እና አስገራሚ በማድረግ የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን...
የሊጉ ክስተት ነገሌ አርሲ የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት እና ባደጉበት የመጀመሪያ አመት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident