መቻል የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል

አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በቅርቡ የቀጠረው መቻል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ረዘም ካሉ ድርድሮች በኋላ መስማማት ያልቻለውን የግራ መስመር ተከላካይ ያሬድ ካሳዬን የግሉ አድርጓል። ከአራት አመታት የኢትዮጵያ መድን ቆይታው በኋላም ተጫዋቹ በሁለት አመት ውሎ የመቻል የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኖ መቀላቀል ችሏል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ