የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ባለቤት ፋሲል ከነማ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች ውስጥ ዋነኛው ሲሆን የሁለት ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም...
ኢት ቡናና ፈቱዲን ጀማል ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም በያዝነው አመት በኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ውስጥ ጎልተው ከወጡ ተጨዋቾች አንዱ ፈቱዲን ጀማል ነው፤ተጨዋቹ...
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ክብር ባለቤት ፋሲል ከነማ የሀብታሙ ተከሰትን ውል ማራዘማቸው ሀትሪክ ስፖርት ለማወቅ...
በሀገራችን ኢትዮጵያ እምብዛም ትኩረት በማይሰጠው የተጫዋቾች ወኪል ስራ በመጨረሻም ፍሬ አፍርቶ ማህበር መመስረቱ ይፋ ተደርጓል :: ማህበሩ በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀው ፍቃድ ያላቸው...
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዚህ ሳምንት ደሞዝ ለመክፈል የሚያስችለው የሰባት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አግንቷል። ክለቡ ዛሬ ከከተማ አስተዳደሩ የሁለት ሚሊዮን ከአዲግራት ዩንቨርሲቲ ደግሞ የአምስት...
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከዓለም አልፎ አፍሪካ ላይ ከተጋረጠ ወራቶችን ሲያስቆጥር እግር ኳሱ ላይ የራሱን አሻራ እያሳረፈ ይገኛል :: በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ሊግ...
“ለኢትዮጵያ ቡና መጫወትና በካሳዬ አራጌ መሰልጠን መቻል የተለየ ደስታን ይሰጥሃል” “ኢትዮጵያ ውስጥ በኳስ ችሎታው ታፈሰ ሰለሞንን የሚያህል ተጨዋች አላየውም” ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን /ችምስ/ የኢትዮጵያ...
“ረዥም ጊዜ ካለ ኳስ ማሳለፍ በጣም ያማል… ያስጨንቃልም…፤ …አምላክ በቃችሁ ብሎ ምህረትን ካላወረደልን በስተቀር አሁን ያለው ነገር በጣም አስፈሪ ነው” “…የባህር ዳር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident