ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሚዲያ ኦፊሰሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ

ለፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ የኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ ስልጠና ተሰጠ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ከካፍ ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የአስር ጨዋታዎች ዕገዳ ተጣለባቸው

የወላይታ ድቻው አሰልጣኝ ከባድ ቅጣት ሲጣልባቸው ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻም ተቀጡ። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሀላባ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጣና ሞገዶቹ በጦና ንቦቹ ላይ የ3-1 ድል ተቀዳጁ!

  በአቤኔዘር አበበ ወጣቱ አጥቂ አንተነህ ተፈራ ደምቆ በዋለበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 3-1 በማሸነፍ ወሳኝ ድል ማሳካት ችሏል በ2019 ዓ.ም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሪፓርት | መቻል ከሜዳ ውጭ ጋሞ ጨንቻን አሸነፈ!

በአቤኔዘር አበበ ጋሞ ጨንቻ ተከታታይ የሜዳ ላይ ጨዋታ ሳያሸንፍ ቀርቷል! በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ መቻል ጋሞ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀዋሳ ከተማና ንግድ ባንክ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋሩ

በክፋያ ምክያት 7 ተጫዋች ሳይዝ የገባው ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋራ!ቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት በወሰደበት ጨዋታ ከአዳማ ከተማ ነጥብ አቻ ተለያይተዋል ሀዋሳ ከተማ በተከታታይ ሶስት...

ነጌሌ አርሲኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሰጎኖቹ ከቡናማዎቹ ላይ ሦስት ነጥብን ሸምተዋል

በሊጉ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ነገሌ አርሲ 3ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አግኝቷል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ቡናማዎቹ...

ሀላባ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሀላባ ከተማና ፋሲል ከነማ 1ለ1 በሆነ ውጤት ተለያዩ።

በአቤኔዘር አበበ ሀላባ ከተማና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋሩ! በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ሀላባ ከተማና ፋሲል ከነማ 1ለ1 በሆነ ውጤት...

ሸገር ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን 1–0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል።

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን 1–0 በማሸነፍ...