"አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና እና ዚምቧቡዌ ጋር ላለበት ጨዋታ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን በማድረግ ላይ እምደሚገኝ ገልጸው...
“ለብሔራዊ ቡድን መመረጤ ደስታዬን እጥፍ ድርብ አድርጎታል” “በአፍሪካ ዋንጫው በተደለደልንበት ምድብ ልንሰጋም ልንፈራም አይገባም” መናፍ አወል /ባህርዳር ከተማ/ ወጣቱ እግር ኳስ ተጨዋች መናፍ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ከሚያደርጋቸው የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች በፊት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያከናውን ታዉቋል። ከጋና፣ ዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ...
የፊታችን ማክሰኞ ይፋ በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል አስቀድሞ የሀገራት ቋት መታወቁ ተገልጿል። ሀገራችን ኢትዮጵያም በመጨረሻው ቋት አራት ላይ የተቀመጠች ሲሆን በምድብ ድልዱሉ...
ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና እና ዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድኖች ጋር በተከታታይ ላሉበት ጨዋታዎች ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ በማቅረብ ዝግጅቱን የጀመረዉ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ስብስብ ከነሀሴ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምቧቤ አቻው ጋር ላለበት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ አድርገዋል። ቡድኑ...
ኢትዮጵያ ከኤርትራና ከቡሩንዲ ጋር ተደለደለች-ከኤርትራ ጋርም የመክፈቻውን ጨዋታ ታደርጋለች “የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ...
በኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት የተዘጋጀው የሙዚቃ ክሊፕ አላማዎች ሁለት ሲሆን 1- በሀገራችን የሚስተዋለው የሰላም እና ተዛማጅ ችግሮችን በመቅረፍ ረገድ ተጨዋቾች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident