ወልዲያ

38 መጣጥፎች
The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣወልዲያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

THE BIG INTERVIEW with Getanhe kebede ||“አሰልጣኝ አብርሃም የመናገር ነፃነታችንን በማክበሩና ኳስ ይዘን እንድንጫወት በማድረጉ ከሌሎች አሰልጣኞች ይለያል” ጌታነህ ከበደ

በዮሴፍ ከፈለኝ ወደ ከፍታ የሚጓዘው የጌታነህ ከበደ ጉዞ የሚጀምረው 2001 ሚያዚያ የቀድሞ የደደቢት እግር ኳስ መስራችና ፕሬዚዳንት ኮ/ል አወል አብዱራሂም አይን ውስጥ ሲገባ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

በሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ለዋንጫው ተፋጠዋል።በአንፃሩ ወልዲያ ከተማ ከፍተኛ ሊጉን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ 4ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን መሪዎቹ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ዋንጫው የሚያደርጉትን ጉዞ አጠናክረው ቀጥለዋል።...

ሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ የሰኔ 9 /2010 ዓ/ም ጠዋት 4 ሰዓት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች

ለሻምፒዮንነት እና ላለመውረድ በሚደረግ ጠንካራ ፉክክር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰው እና ሊጠናቀቅ 4 ሳምንታት የቀሩት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ለሻምፒዮንነት 5 ክለቦችን ከፊት አፋጧል፡፡በሌላ...

ሪፖርትአርባምንጭ ከተማወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ሪፖርት | በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኝው ጨዋታ በባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ 5-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡

በኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ አማካኝነት የተካሄደው የሁለቱ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ብዙም ለጎል የቀረቡ ሙከራዎች ያልተደረጉበት መሀል ላይ ብቻ በሚንሸራሸሩ ኳሶች...

ሪፖርትሲዳማ ቡናወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሰበታ ላይ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል አስመዝግቧል

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ወልዲያ ከተማ ሰበታ ላይ ሲዳማ ቡናን ባስተናገደበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልዲያ ከተማን 2-1 በመርታት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል፡፡ ዛሬ...