ከሱዳኑ አል ሒላል ጋር በቅርቡ የተለያየው አዲስ ወርቁ የታንዛኒያው አዛም ክለብ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። ክለቡ ይፋ ባደረገው የአዲስ ወርቁ ሹመት መሰረት ለአንድ...
ሎዛ አበራ ተቀይራ በገባችበት ጨዋታ ሁለት እጅግ አስደናቂ የሆኑ ግቦችን በማስቆጠር ክለቧ ዲሲ ፓወርን አሸናፊ አድርጋለች። ዲሲ ፓወር ዳላስ ትሪኒቲን ገጥሞ 3 ለ...
የላይቤሪያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰላም ዘርዓይ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ሴት ታራሚዎች የአሰልጣኝነት ስልጠና ሰጥታለች። ስልጠናው የካፍ ዲ ላይሰንስ ሲሆን በላይቤሪያ...
በቅርብ ዓመታት ላይ በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ከተመለከትናቸው ባለ ድንቅ ክህሎት ተጫዋቾች መካከል አንዷ ናት። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከታታይ ዓመታት በድል ከተጓዘች በኋላ...
የሉሲዎቹ አምበል እና የዲሲ ፓወር አጥቂ የሆነችው ሎዛ አበራ ለክለቧ የመጀመሪያ ጎሏን አስቆጥራለች። ክለቧ ዲሲ ፓወር ሌክሲንግተንን ባስተናገደበት የምሽቱ ጨዋታ 77ኛው ደቂቃ ላይ...
የሉሲዎቹ ወሳኝ ተጫዋች የሆነችው አረጋሽ ካልሳ ከክለቧ ያንጋ ፕሪንሰስ ጋር የመጀመሪያ ዋንጫዋን አሳክታለች። አረጋሽ ያሳካችው ዋንጫ የሴቶች ቀንን በማስመልከት በታንዛኒያ በአራት ታላላቅ የሴት...
አቶ ግርማ አወቀ እና ወ/ሮ ሰብለ ደምሴ ከተባሉ ኢትዮጵያዊን ወላጆቿ በአሜሪካ የተወለደችው ናኦሚ ግርማ በ2022 የአሜሪካ ሴቶች ሊግ (National Womens Super League) በሁለት...
ያለፉትን አመታት በአውሮፓ ሊጎች ላይ በመጫወት ስኬታማ ጊዜያትን ሲያሳልፍ ለመመልከት ተችሏል ፣ ብዙ የሀገራችን ተጫዋቾች በሚያልሙት የክለቦች ውድድር የ ዩሮፓ ሊግ ላይ ተጫውቶ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident