ኢትዮጵያን በውጪ

78 መጣጥፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ታዳጊውን አጥቂ በጥቂቱ ላስተዋውቃችሁ

በሆላንድ የሚገኘው ታዳጊው የፊት መስመር ተጫዋች ሳሙኤል ኮሮማ። የኢትዮጵያዊያን የዘር ሀረግን የተላበሰ ገና ወደ 17ኛ ዕድሜው እየተጠጋ ያለው ጥሩ ተስፋ የሚጣልበት አጥቂ ነው።...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከነቀምት የተገኘው በስፔን እየተጫወተ የሚገኘው ፍሮምሳ ማቲዮ ማነው ?

ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ በስፔን የሴጎንዳ ዲቪዚዮን በመጫወት ላይ የሚገኘው የመሐል ተከላካይ። ከኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች የተገኘው እና በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ የተወለደው የመሐል ተከላካዩ ፍሮምሳ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

በአሜሪካ የሚጫወተው የመሐል ተከላካዩ ፍራንሲስ ቦላንዴ

የዋልያዎቹን መለያ መልበስን ስለሚፈልገው አራተኛው ተጫዋች እንንገራችሁ። አራተኛው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወትን የሚፈለገው ደግሞ የመሐል ተከላካዩ ፍራንሲስ ቦላንዴ ነው። ከአውስትራሊያ ምድር የተገኘው እና...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

በጀርመን እየተጫወተ የሚገኘውን ተከላካይ እናስተዋውቆት

ለጀርመኑ ህርታ በርሊን የሚጫወተውን የግራ መስመር ተከላካይ አሁን ደግሞ ወደ እናንተ ይዘን ቀርበናል። አሁን ደግሞ የማስተዋውቃችሁ በቅርብ ጊዜያት ከጀርመን ቡንደስሊጋ በወረደው ህርታ በርሊን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከካናዳ የተገኘው ወጣቱ ግብ ጠባቂን ናታንኤል አብርሀም ማነው ?

አሁን ደግሞ በካናዳ ወጣት ቡድኖች ደምቆ ኢትዮጵያን እየናፈቀ ያለው ወጣቱ ግብ ጠባቂን እናስተዋውቆ። ከዛሬ አስራ ስምንት አመት በፊት ከሆላንዳዊቷ እናቱ እና ከኢትዮጵያዊው አባቱ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያን መለያ የመልበስ ፍላጎት ያለው በኖርዌይ የተወለደው ግብ ጠባቂ

ዋልያዎቹን ለማገልገል ትልቅ ህልም ያለው ቁመታሙ ግብ ጠባቂ ማነው ? ስሙ ዳንኤል ንጉሴ ስክሬትበርግ ይባላል ተወልዶ ያደገው በኖርዌይ ሲሆን በእናቱ ኢትዮጵያዊ በአባቱ ደግሞ...

ቃለመጠይቅኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

“ፕሮፌሽናሊዝም ስለሚጎለን ለዛ መማር አለብን” አሰልጣኝ ጢሞቴዎስ ባዬ

"የኢትዮጵያን እግር ኳስ ሚዲያ ላይ የምታወራው ወይንም ደግሞ ቢሮ ቁጭ ብለህ የምታወራው አይደለም" "የኢትዮጵያን እግር ኳስ በምን በኩል መርዳት እችላለሁ የሚል ጥያቄ ጠይቄ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ሁለት ባለሙያዎችን ወደ ጁባ ወስደዋል

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሁለት ረዳቶቹን ከሀገራችን ወስዷል። የደቡብ ሱዳኑን ክለብ ጃሙስን በመረከብ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በድል የጀመሩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሁለት ባለሙያዎችን ከሀገራችን በረዳት...