ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አቡበከር ናስር ኢትዮጵያ ቡናን አያገለግልም

  አጥቂው አቡበከር ናስር ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ከጉዳቱ አለማገገሙ ተከትሎ በጨዋታው የማይሰለፍ ተጫዋች ሆኗል።   ከፋሲል ከተማ ጋር በነበረው...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ የሸገር ደርቢን በሙሉአለም መስፍን ብቸኛ ግብ በድል ማጠናቀቅ ችለዋል

የውድድር ዓመቱ እጅጉኑ ተጠባቂ የሆነው የሸገር ደርቢ ዛሬ በ10 ሰዓት በሁለቱም ደጋፊዎች ባማረ እና ባሸበረቀ ድጋፍ ታጅቦ ተካሂዷል። ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በኩላሊት ህመም...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ሸገር ደርቢ (ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ)

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ የሚደረጉ ሲሆን ሰባት ጨዋታዎች ነገ (ረቡዕ) ሲደረጉ ቀሪ አንድ ጨዋታ ደግሞ ሀሙስ የሚደረግ ይሆናል። በነገው...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቃለመጠይቅኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ኢትዮጵያ ቡና ከእግር ኳስ በላይ ፍቅር የሆነ ክለብ ነው” ሀብታሙ ታደሰ

ኢትዮጵያ ቡና በቅርቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ 2-1 ማሸነፉ ይታወሳል፤ የክለቡን የድል ጎልም ሀብታሙ ታደሰ በግንባሩ በመግጨት አስቆጥሯል፤ ተጨዋቹ ለቡድኑ ወሳኟን የድል...

ሀትሪክ ትግርኛሀዋሳ ከተማመቐለ 70 እንደርታሰበታ ከተማስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

ሀትሪክ ትግርኛ | ዓበይቲ ፍፃመታት 10ይ ሰሙን ግጥም ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ

  መበል 10ይ ሰሙን ጸወታታት ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቀዳምን ሰንበትን ብዝተኻየዱ 8 ጸወታታት ቀጺሉ ውዒሉ።ንዝሓለፋ ክልተ ኣዋርሕ ብዘይምቁራጽ እናተኻየደ ዝርከብ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ...

ሀትሪክ አበይት ጉዳዮችሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

ሀትሪክ አበይት ጉዳዮች| የ10ኛ ሳምንት ዋና ዋና ጉዳዮች

👉👉 ጎሎች 👉👉 ውጤቶች 👉👉ተከታታይ ድሎችን ያስመዘገበው ወላይታ ድቻ 👉👉 የአሸናፊነት ጉዞው የተገታው መቀለ 70 እንደርታ 👉👉 ወደ ድል የተመለሱት አዳማ ከተማ እና...

ሪፖርትሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን በመርታት ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በስምንተኛው ሳምንት መርሀ ግብር ወደ ጎንደር ተጉዞ ሽንፈትን የቀመሰው ኢትዮጵያ ቡና እና በሜዳው ባህርዳር ላይ ሶስት ግብ በማስቆጠር ማሸነፍ የቻለውን ሲዳማ ቡናን ያገናኘው...