በ24ተኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በወራጅ ቀጠናዉ ላይ የሚገኘዉን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1ለ0 በሆነ ጠባብ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
በቤኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከመመራት ተነስቶ 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ተመጣጣኝ የጨዋታ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን ሁለት አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። ሁለቱም ቡድኖች...
በሀያ አንደኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ዘጠኝ ሰዓት ላይ በተደረገ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 4ለ1 በሆነ...
በአምስት ነጥቦች እና አምስት ደረጃዎች ተበላልጠው አስራ ሁለተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የ20ኛዉን የመጀመሪያ ጨዋታ የከወኑት አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና...
በአምስት ነጥቦች እና ዘጠኝ ደረጃዎች ተበላልጠው አምስተኛ እና አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስራ ሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት አራተኛ ተከታታይ የአቻ ወጤት ያስመዘገበው ኢትዮጵያ ቡና እና በተቃራናዉ ባሳለፍነዉ...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ን ያሰናበተው በተገቢው መንገድ ነው ሲል ወሰነ። አሰልጣኙ ከውል ውጪ ተሰናብቻለሁ ዲሲፕሊን ኮሚቴ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident