አፍሪካ

182 መጣጥፎች
Africaአፍሪካዜናዎች

ሰርጆቪች ሚቾ የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊሆኑ ከጫፍ ደርሷል

  ሚቾ የዛምብያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን የመጨረሻ ሶስት እጮች ላይ በመካተት ከጫፍ መድረሳቸው ታውቋል። የቀድሞው የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚቾ ከሳምንታት በፊት በአዲስ...

አፍሪካዜናዎች

ሁለቱ የስፖርት ሀላፊዎች በካፍ ታጭተዋል

  የኢትዮጵያ እና ካፍ ግንኙነት አሁንም ቀጥሏል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮሚቴዎች እና የካፍ የሚዲያ ባለሙያ እጩዎች ዝርዝር በአሁን ሰዓት በካፍ ይፋ ሲሆን ሀገራችን...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

ካሜሮን 2021| የ2021 አፍሪካ ዋንጫ የሚከናወንበት ወቅት ታውቋል

  የአፍሪካ ዋንጫ እንደከዚህ ቀደም ሁሉ በጥር እና የካቲት ወር ላይ እንደሚካሄድ ዛሬ ካሜሮን ላይ የተሰበሰቡት የካፍ አባላት አስታውቀዋል። አምና ባልተለመደው መልኩ በአለም...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ቀን ይፋ ሆኗል

  በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 2021 አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሚደረጉት የማጣርያ ጨዋታዎች ካፍ ባደረገው የቀን ሽግሽግ ምክንያት የጨዋታ ቀን ለውጦች ተደርገዋል :: በዚህም መሰረት...

AfricaTunis leagueአፍሪካኢትዮጵያን በውጪ

በአምላክ ተሰማ ተጠባቂውን የቱኒዝያን ደርቢ ሊግ ጨዋታ ይመራሉ

ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዛሬ 10 ስአት ላይ የሚካሄደውን የኤስፒራንስ ዲ ቱኒዝና ኤቷህል ዶ ሳህል ጨዋታ ይመሩታል። የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያውያን ዳኞች...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ባምላክ ተሰማ አርብ የሚካሄደውን የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታን እንዲመሩ ተመርጠዋል።

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ የፊታችን አርብ ካይሮ ላይ ሚካሄደው የዛማሌክ እና የዛምቢያው ዜስኮ ዩናይትድን ጨዋታ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ሊዳኙት መመረጣቸውን...

አፍሪካዜናዎች

የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያውያን ዳኞች እንዲመደቡለት ጠየቀ

  የፌደሬሽኑ መረጃ እንደሚያመላክተው ከሆነ በአንድ ተጠባቂ የቱኒዝያ ሊግ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ጨዋታውን እንዲመሩ የቱኒዝያ እግርኳስ ፌደሬሽን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደብዳቤ መላኩን ጠቁሟል።...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ሻምፒዮንስ ሊግ | የሆሮያው አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሳ ወደ አልጀሪያ ተመልሰው ዢ ኤስ ካቢሊን ይገጥማሉ

  በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የማሊውን ክለብ ስታድ ማሊያን በደርሶ መልስ ጨዋታ በድምር ሁለት ለአንድ አሸንፎ ያለፈው ሆሮያ ኤፍ ሲ ለማጣሪያው ሁለተኛ ጨዋታ...