በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ የሚካሄዱ ሲሆን በምድብ አንድ የምትገኘዉ ኢትዮጵያም ከቡርኪናፋሶ አቻዋ ጋር በባፉሳ ከተማ በሚገኘዉ ኩኮንግ ስታዲየም ከምሽቱ 1:00...
"ጨዋታው ለኛ የሞት ሽረት ፍልሚያ እንደሆነ እንረዳለን፤ ማለፍና መውደቃችን የሚወሰነው በዛሬው ጨዋታ ነው፡፡" "ጨዋታው መረጋጋትን እንዲሁም ታጋይነትን ይጠይቃል። ይህን ሁሉ ለማድረግ አምነን ነው...
በ33ኛዉ የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከዘጠኝ አመታት በኋላ በመድረኩ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን በኬፕ ቨርዲ አቻቸዉ አንድ ለዜሮ...
ምሽት 1 ሰዓት ላይ በካሜሩን እና ቡርኪናፋሶ ጨዋታ ጅማሮውን ያደረገው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያን እና ኬፕ ቨርዴን አገናኝቶ 45+1...
በአፍሪካ ዋንጫው የመክፈቻ ዕለት ሁለተኛ ጨዋታ ኬፕ ቨርዴ ዋልያዎቹን በጠባብ ዉጤት ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል። ሁምቤርቶ ቤቴንኮርት...
ከስምንት አመታት በኋላ በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ በአፍሪካ ዋንጫው ላይ ለመሳተፍ ከሁለት ሳምንታት በፊት ወደ አዘጋጇ ሀገር ካሜሩን ያቀኑት ዋልያዎቹ በዛሬው ዕለት ምሽት...
''የተለየ ክብደት የምንሰጠው ቡድን አይኖርም" አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ''ጠንካራ የሚባል ቡድን አለን '' ጌታነህ ከበደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አልጣኝ ውበቱ አባተ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident