በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን ሁለት አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። ሁለቱም ቡድኖች...
ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ በሀያኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ኢትዮ ኤሌትሪክን በመርታት ወደ ድል ተመልሰዉ የነበሩት አዳማ ከተማዎች ምሽት ላይ በተደረገዉ የ21ኛዉ ሳምንት...
በአስራ ዘጠነኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሶስተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2ለ1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።...
*....ዕገታው ከአውቶቡስ ወደ አሰልጣኞች ዞሯል... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዝናብ ምክንያት ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ከተወሰነ በኋላ ቡድኖቹ ከድሬዳዋ ወደ የከተሞቻቸው እየተመለሱ ነው። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጀምረዋል ። በቀዳሚነት ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የኢትዮጵያ መድኅን እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ሁለት...
አዳማ ከተማ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል ቡድኑን ጎድተዋል ያላቸውን ስድስት ተጨዋቾቹን መቅጣቱ ታወቀ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል የአቋም መውረድ አሳይተዋል የተባሉ...
በዘጠነኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጨረሻ መርሐግብር በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ የሚመራዉ ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ሶስተኛ ድሉን አዳማ ከተማ ላይ ተቀዳጅቷል። ወደ...
በስምንተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ተጋጣሚውን አዳማ ከተማ 2ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። የጨዋታዉን የመጀመሪያ አስር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident