በሊጉ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ነገሌ አርሲ 3ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አግኝቷል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ቡናማዎቹ...
በአቤኔዘር አበበ ሪፓርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክና ነገሌ አርሲ ያለ ግብ ተለያዩ! በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክና ነገሌ...
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ነገሌ አርሲ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በ2017 በተደለደለበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የበላይ ከመሆን...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂው ሰይድ ሀብታሙ ነገሌ አርሲን በይፋ ተቀላቀለ። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነው የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ ፣ ጅማ...
ነገሌ አርሲ የፊታችን ሰኞ ልምምድ ይጀምራሉ። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ባደጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስደናቂ የውድድር አመትን ማሳለፍ የቻሉት ነገሌ አርሲዎች...
ለአዳማ ከተማ እንደፈረመ የገለፅንላችሁ ተጫዋች 24 ሰአት ሳይሞላ ወደ ነገሌ አርሲ አመራ። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት ነገሌ አርሲዎች ቀን ከአዳማ ከተማ ተስማምቶ ነገር...
ነገሌ አርሲ ሁለት ተጫዋቾች የግሉ አደረገ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ነገሌ አርሲዎች የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በወልዋሎ ቆይታ የነበረውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident