ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ስማቸው በጉልህ ከሚጠቀሱ እና በብሔራዊ ቡድን ደረጃም ረዘም ላሉ አመታት በተከላካይነት በማገልገል ላይ የሚገኘዉ የተከላካይ ስፍራ...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ (ቲጋና) እና አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመራ በውድድር አመቱ አርባ ሶስት ነጥቦችን ብቻ በመሰብሰብ የአራተኝነት ስፍራን ይዞ...
አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ሾመዉ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ...
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል እያደሱ የሚገኙት አዳማ ከነማዎች ለ2016...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን ወደ ስብስባቸዉ አዳዲስ ተጫዋቾችን እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ የሚገኙት አሊቶዎቹ ለ2016 ዓ.ም...
የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድድ ዘመን ላይ በተለያዩ ዘርፎች ኮከብ የሆኑ አሸናፊዎች ሽልማቶቻቸዉ የሚሰጣቸዉን ቀን ሊግ ካምፓኒው አሳዉቋል። የ2016 ዓ.ም የዉድድር...
የ 2015 የዉድድር ዘመን በ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ በሊጉ ያሳለፉት እንዲሁም በቀጣዩ የ 2016 የዉድድር ዘመን ደግሞ ዮሀንስ ሳህሌን አዲስ አሰልጣኝ አድርገዉ...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በሀገሪቱ ከፍተኛዉ የሊግ እርከን ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ እና በመጨረሻው የውድድር ዕለት ከሊጉ መትረፉን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ ከአሰልጣኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident