ላለፉት ስድስት አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በጨዋታ ተንታኝነት ፣ በአስተርጓሚነት እና በምክትል አሰልጣኝነት ያገለገለዉ አዲስ ወርቁ ወደ ሌላ ሀላፊነት ለማምራት በመወሰኑ በቅዱስ ጊዮርጊስ...
ወልቂጤ ከተማን ባለፉት አመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩት አቶ አበባው ሰለሞን ሃላፊነታቸውን በዛሬው ዕለት ሙሉ በሙሉ አስረክበዋል። ፕሪሚየር ሊጉ ሲጠናቀቅ በይፋ በቃኝ ያሉት አቶ አበባው...
አሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረትን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ በመሾም ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ...
በቀጣዩ አዲሱ የውድድር አመት በSuper sport የቀጥታ ስርጭት ላይ የቀድሞ እግርኳስ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች በጨዋታ ተንታኝነት እንደሚያገለግሉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ግልፅ...
ከቀናት በፊት በይፋ ለፋሲል ከነማ ፊርማዉን ያኖረዉ የቀድሞዉ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አማካሪ ጋቶች ፓኖም በዛሬው እለት አዲሱን ቡድኑን ተቀላቅሏል። ፋሲል ከነማዎች ለ2016...
የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ወጣት ኮከብ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠው ዮሴፍ ታረቀኝ በግብጹ አረብ ኮንትራክተር የሙከራ ዕድል ተሰጥቶት ዛሬ ለሊት 11 ሰአት ወደ...
👉 ፌዴሬሽኑ በበኩሉ እኔም አራት ክለቦችን አግጃለሁ ብሏል... ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ፊፋ ከተጨዋቾች ክፍያና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች የፕሪሚየር ሊጉን አምስት ክለቦች ላይ...
"የሜድሮክ ግሩፕ ተቋማት ያልከፈሉን ወደ 67 ሚሊዮን ብር አለን አሁንም ታግሰን ክፍያውን እንዲሰጡን እየጣርን ነው " " 8 አመት ሙሉ ተካሰናል ከአስራ አምስት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident