ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክወላይታ ድቻየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ቀን 7 ሰዓት ላይ የተገናኙት ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ጨዋታቸዉን 1 አቻ...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዞዎቹ የዓመቱ የመጀመሪያ ድላቸውን አጣጥመዋል

በሊጉ የሶስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ መቻልን በመርታት የውድድር ዓመቱ ቀዳሚ ሶስት ነጥቡን አግኝቷል ። መቻል በሁለተኛው ሳምንት በአዳማ ከተማ በተረቱበት ጨዋታ...

Betaking Ethiopia Primer Leagueቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 2ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 2ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 21 ጎሎች በ20 ተጫዋቾች...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ሀይቆቹ ቡናማዎቹን ረተዋል !

  በሁለተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል። በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ በነበረዉ ጨዋታ የመጀመሪያውን የግብ...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ መቻልን ረቷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና መቻል መካከል ተደርጎ ዳዋ ሆጤሳ እና አሜ መሀመድ ባስቆጠሯቸው ግቦች...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ነብሮቹ ከመመራት ተነስተዉ ሲዳማ ቡናን ማሸነፍ ችለዋል !

  በመጀመሪያው ሳምንት በመቻል አንድ ለዜሮ ተሸንፈዉ ወደ ዛሬዉ ጨዋታ የመጡት ሀድያ ሆሳዕናዎች ከመመራት ተነስተው ሲዳማ ቡናን አራት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድኅን በአርባ ምንጭ ከተማ ላይ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ እና በኢትዮጵያ መድኅን መካከል ተደርጎ አዝናኝ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ደቂቃዎች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ዲቻ የክለቡን ሥራ አስኪያጅ ከሀላፊነት አንስቷል !!

  የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ሰሞኑን በክለቡ ለተፈጠረዉ ዉዝግብ መነሻ ነው ያለውን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ወንድሙ ሳሙኤልን ከኃላፊነት አንስቷል። የክለቡ ቦርዱ ስራ...