በሊጉ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል ። በድሬዳዋ ከተማ በኩል በ19ኛው ሳምንት በባህርዳር ከተማ በተረቱበት ጨዋታ ከነበረው የመጀመሪያ አሰላለፍ...
በሀያኛው ሳምት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ቡድን ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ዘንድሮ ሁነኛ የዋንጫ...
በአምስት ነጥቦች እና አምስት ደረጃዎች ተበላልጠው አስራ ሁለተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የ20ኛዉን የመጀመሪያ ጨዋታ የከወኑት አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 19ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 19 ጎሎች በ17 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...
በአስራ ዘጠነኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሶስተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2ለ1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።...
በዋንጫዉ ፉክክር ላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ መድን ጋር እየተፍካከረ የሚገኘዉ የአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ ቡድን ባህርዳር ከተማ በአስራ ዘጠነኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ቀን...
ከስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ባሳለፍነዉ ሳምንት ባለ ሜዳዉን አዳማ ከተማ ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት በመርታት ለዛሬው የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የዘጠኝ ሰዓት...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 18ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 24 ጎሎች በ22 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident