ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
መቻልቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መቻል የሊጉን መሪ ማሸነፍ ችሏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ተከታዩ ባህርዳር ከተማ...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አገባደዋል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸዉን ያለ ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። በእኩል ሰላሳ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሶስት የቀይ ካርዶች በታዩበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስትኛ ቀን ቀዳሚ መርሀግብር ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ መድኅንን 1 - 0 ረቷል ። በኢትዮጵያ መድኅን በኩል በ22ኛው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር በሁለተኛው ዕለት ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !!

በቤኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከመመራት ተነስቶ 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ተመጣጣኝ የጨዋታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | የአፄዎቹ እና አዞዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በሊጉ የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ መርሀግብር ፋሲል ከነማን ከአርባምንጭ ከተማ አገናኝቶ 1 - 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማዎች በ22ኛው ሳምንት ሀድያ ሆሳዕናን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ እና አዳማ ከተማ ያደረጉት የዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር በአቻ ዉጤት ተገባዷል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ቀን ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ውጤት አገባደዋል። በተመሳሳይ ባለፉት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 22ኛ ሳምንት በአዳማና በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 23 ጎሎች በ22...