17ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - FT 0 ሰበታ ከተማ 54' ቢጫ ካርድ...
“ለፍተናል፤ እንደ ቡድን ጥሩ ስላልነበርን ግን ውጤትን አጥተናል” “ለቅ/ጊዮርጊስ ከሻምፒዮንነት ውጪ የሚመጥነው ውጤት የለም፤ ዘንድሮ ግን ሁለተኝነቱ ትርጉም ስላለው ያን ውጤት ልናመጣለት ይገባናል”...
በደብረዘይት ልምምዳቸውን ከ ሳምንታት በፊት የጀመሩት ፈረሰኞቹ ከ ዴቪድ ማሂር ስንብት በኋላ በአዲሱ አሰልጣኝ ፍራንክ ናቶል ስር በዛሬው እለት የአቋም መፈተሻ እንደሚያደርግ ለማወቅ...
ከደቡብ አፍሪካዊ አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ጋር በስምምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ፍራንክ ናቶል ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ አሰልጣኝ ፍራንክ በእግር ኳሱ ዘርፍ ከ35...
ደቡብ አፍሪካዊው አሰልጣኝ ማሂር ዴቪስና ፈረሰኞቹ በስምምነት ተለያዩ። ዛሬ በተሰማ መረጃ አሰልጣኙና ክለቡ በስምምነት መለያየታቸውና ለጊዜውም ቢሆን ከቀናት በፊት ወደ ቡድኑ የተመለሰው አሰልጣኝ...
" እኔ ትልቅ ተጫዋች ነኝ የትም ሄጄ መጫወት እችላለው " ፓትሪክ ማታሲ " በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ታሪክ ውስጥ የውጭ ሀገር ተጫዋች እንደ...
16ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ 1 - FT 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤፍሬም አሻሞ 61'...
15ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - FT 0 ድሬዳዋ ከተማ ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident