የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ በመጪው ቅዳሜ በአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይመለሳል። በሳምንቱ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ዕሁድ የሚደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ...
ፈረሰኞቹን በምክትል አሰልጣኝነት ሲመራ የነበረው አሰልጣኘ ደረጄ ተስፋዬ /አንገቴ/ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየቱ ተሰማ። አሰልጣኝ ደረጄ ከ8 አመት በላይ የክለቡ ቆይታው ከ17 አመትና...
በቅርቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተለያይቶ ወደ ወልዋሎ አዲግራት ያመራው ናትናኤል ዘለቀ ለቀድሞ ክለቡ የሰንብት እና የክለቡን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በግል የፌስቡክ ገፁ ላይ...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል። ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ቆይታ ያደረገው የአማካይ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድድር ዓመቱ ቀዳሚ ድሉን ወልዋሎ አዲግራትን 2 - 1 በመርታት አስመዝግቧል። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል በፋሲል ከነማ በተረቱበት ጨዋታ ከነበረው ምርጥ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂው ተመስገን ዮሐንስን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የክለቡ የታዳጊ ቡድን ውጤት የሆነው ተመስገን በቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንድ ዓመት የሚያቆየውን ኮንትራትም ፈርሟል።...
የእግርኳስ ህይወቱ እየጨመረ የመጣ ነው ..... በከፍተኛ ሊግ ለሀላባ ከተማ በመጫወት የከፍታ ጉዞውን የጀመረው እንግዳችን ሁለት አመት ከተጫወተ በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ ለሚጫወተው ድሬዳዋ...
በ2016 ለ ሻሸመኔ ከተማ ቀደም ባሉት አመታት ደግሞ ጅማ አባጅፋር እና መቻል መቆየቱ ይታወሳል ። በቀጣይ ዓመታት ላሳደገው ክለብ ለመጫወትም ፊርማውን አኑሯል። "...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident