By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪኩን ያሳመረለት ተጫዋች ነኝ” “የቤት ልጅ ነው በሚል ሀሳብ ሁሉም ተጫዋቾች ከሚከፈላቸው ያነሰ ገንዘብ ነበር የሚከፈለኝ” “ከውል ውጩ የሚገቡልኝን ቃሎች ተደርገውልኝ አያውቁም” ናትናኤል ዘለቀ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

“ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪኩን ያሳመረለት ተጫዋች ነኝ” “የቤት ልጅ ነው በሚል ሀሳብ ሁሉም ተጫዋቾች ከሚከፈላቸው ያነሰ ገንዘብ ነበር የሚከፈለኝ” “ከውል ውጩ የሚገቡልኝን ቃሎች ተደርገውልኝ አያውቁም” ናትናኤል ዘለቀ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

በቅርቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተለያይቶ ወደ ወልዋሎ አዲግራት ያመራው ናትናኤል ዘለቀ ለቀድሞ ክለቡ የሰንብት እና የክለቡን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በግል የፌስቡክ ገፁ ላይ መልዕክት አስተላልፏል።

በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ የተጫወተው እና በአመቱ መጀመሪያ ላይም የክለቡ ዋና አምበል ሆኖ ተሹሞ የነበረው ናትናኤል ከፈረሰኞቹ ጋር መለያየቱ ያልተጠበቀ ዜና እንደነበረም ይታወቃል።

መልዕክቱን በይቅርታ የጀመረው ናትናኤል “በመጀመሪያ ከክለባችን ጋር በዚህ ወቅት ልለያይ በመወሰኔ ትልቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ” ብሏል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእናቴ ቤት ቀጥሎ ሁለተኛ ቤቴ ነው ያለው ናትናኤል እርሱን ከክለቡ ጋር ለመለያየት ገንዘብ በቂ ምክንያት ሊሆን አይችልም ሲል ተናግሯል።

- ማሰታውቂያ -

እስከ አሁን ድረስ ውሉን በሚያድስበት ወቅትም የክለቡ ልጅ ነው በሚል ያነሰ ገንዘብ እንደሚከፈለው ተናግሯል። “እስከዚች ቀን ድረስ ክለቤ ጋር ዉሌን ባደስኩ ጊዜ ሁሉ የቤት ልጅ ነዉ በሚል ሀሳብ ሁሉም ተጫዋቾች ከሚከፈላቸዉ ያነሰ ገንዘብ ነበር የሚከፈለኝ ፤ ይሄም ሀሳብ የቤቱን ልጆች በጣም ይጎዳል።”

ናትናኤል አክሎም ከውል ውጩ የሚገቡልኝ ቃሎች አሉ እነሱም እስከዛሬ ተደርገውልኝ አያውቁም ሲል ተናግሯል።

እንደ አንድ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት እንዳደገ ተጫዋች የክለቡ ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚያሳስበው እና ከዕለት ወደ ዕለት ቡድኑ ውስጥ የሚያየው ነገር አዕምሮውን እንደሚረበሽው ገልጿል።

ይህ ቦታ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አይገባውም ያለው ናትናኤል ዘለቀ የክለቡን ወቅታዊ ሁኔታ ለማስተካከል የሚደረገው ጥረት አናሳ ሆኖ ስላገኘው ለመለያየት ከውሳኔ ስለመድረሱ ተናግሯል።

ናትናኤል አክሎም ለክለቡ ደጋፊዎች የአንድነት መልዕክት እንዲህ ብሎ አስተላልፏል። “በዚህ ሁሉ ዉስጥ ግን ምንም አይነት ሁኔታ የማይቀይራችሁ በከፍታም በዝቅታም ከቡድኑ ጋር ያልተለያችሁ ደጋፊዎች ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ። ግን በሀሳብም በድርጊትም የተለያያችሁ እዉነተኛ ደጋፊዎች እባካችሁ ቡድኔ ወደ በፊቱ አስፈሪነቱ ይመለስ ዘንድ የእናንተን አንድ መሆን ትልቁን ድርሻ ስለሚይዝ ቡድናችንን እሰከወዲያኛዉ ወደሚያሳድግ ሀሳብ አንድ ሁኑና ድረሱ።”

“ማንም ላይ ጥገኛ ያልሆነ ትልቁን ጊዮርጊስን ሰርታችሁ እንደምታሳዩኝ አልጠራጠርም። እኔ አንድ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪኩን ያሳመረለት ተጫዋች ነኝ ቡድናችን ግን የሀገራችን እግር ኳስ ታሪክ ነዉ ስለዚህ ትኩረታችሁ ሁሉ ቡድናችን ላይ ይሁን።”

በመጨረሻም ስሙን ያልጠቀሰውን አንድ የክለቡን አመራር በተቸበት የመጨረሻ መልዕክቱ አብሮ የተጫወታቸውን ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞች ፣ የቢሮ ሰራተኞች ፣ አመራሮች እና ደጋፊዎች ምስጋናውን በማቅረብ ለክለቡ መልካም የውድድር ዘመን ተመኝቷል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ወልቂጤ ከተማ ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ ተደርጓል!!
Next Article አሰልጣኝ ደረጄ ተስፋዬ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየቱ ይፋ ሆነ…..

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞዉን የፈረሰኞቹ የግብ ዘብ አስፈርሟል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 2 years ago
አርባምንጭ ስራ አስኪጁ በገዛ ፍቃዳቸው ሲነሱ መቻል ደግሞ አዲስ ሾመ
አዳማ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አጠናቋል!!
የአንደኛ ዙር ድል ይደገማል አቡበከርም ሀትሪክ ይሰራል” ሬድዋን ናስር /ኢት.ቡና/
ደደቢት በቀሪ ከ25ኛ ሳምንት ከሚደረጉት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጀምሮ እንደሚሳተፍ ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አስታውቋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?