”በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዛማሌክ ላይ ያስቀጠርኩት ጎል በህይወቴ ትልቁን የስኬት ደረጃ ይዟል” ”ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ሆነህ የብሄራዊ ቡድን ማለያ ከመልበስ በላይ የሚያስደስት ነገር የለም”...
የቀድሞው የሲዳማ ቡናና የቅዱስ ጊዮርጊስ የአሁኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨዋች የሆነው አዲስ ግደይ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግብ አስቆጥሮ ያሳየው ምልክት መነጋገሪያ ሆኗል... ተጨዋቹ...
ትዉልድ እድገቱን በድሬዳዋ ከተማ በማድረግ እግር ኳስን በሰፈር እየተጫወተ ጀምሮ ከታይገር እግር ኳስ ክለብ አንስቶ እስከ ሀገራችን ትልቁ የዉድድር እርከን በሆነዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...
👉 .....የአዲሰ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤም ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ ... 👉 "ባሳየነው ለውጥ አንደኛ ተብዬ መሸለም እንጂ እንዲህ መገፋትን አልጠበኩም በጣም...
ባህርዳር ከተማ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ እየተሳተፈ ይገኛል....የታንዛኒያውን አዛም በደርሶ መልስ የረታው ባህርዳር ከተማ የቱኒዚያውን ክለብ አፍሪካን...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፕሪሚየር ሊጉን በታሪክ ለ16ኛ ጊዜ ማንሳቱን አረጋግጧል.... ባለፉት 24 አመታት ፈረሰኞቹን ያህል በሊጉ የነገሰ አንድም ክለብ አልተገኘም....ከ5 አመታትም የተዳከመ የሊግ ጉዞ...
" ትልቅ ነክ ተብዬ በታዳጊ ቡድን ውስጥ ሳልካተት ቀርቻለሁ " " ኳስን መስርቶ ለሚጫወት ቡድን የሚሆን ብቃት አለኝ " " እግርኳስ መዝናኛዬም እንጀራዬም...
ውልደቱ እና እድገቱ ከአዲስ አበባ 114 ኪሎ ሜትር በምትርቀው የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ወሊሶ ከተማ ነው ። በክለብ ደረጃ በወሊሶ ከተማ ፤ በሀምበሪቾ ዱራሜ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident