ሚኪኤለ ደስታ ወደ ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። አንጋፋ ተጫዋች ከሚባሉት ተርታ ሚሰለፈው አማካዩ ሚኪኤለ ደስታ (ጣልያን) ወደ ስሑል ሽረ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ለበርካታ...
አሌክስ ተሰማ ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ድንቅ አመታትን ያሳለፈው ተከላካዩ አሌክስ ተሰማ በርካታ ተጫዋቾችን ያጣው ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። ተጫዋቹ...
በአሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀ የሚመሩት ስሑል ሽረወዎች ከመስመር ተጫዋቻቸው ጋር መለያየታቸው ተሰምቷል ። በሊጉ ልምድ አላቸው ከሚባሉ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው...
የስሑል ሽረ ዋና አሰልጣኝ በግላቸው በአዳማ ከተማ ድጋፍ አድርገዋል። በአሁኑ ሰዓት አለምን እያስጨነቀ ያለውን የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ለመከላከል የተየያዩ የስፖርት ቤተሰቦች...
ስሑል ሽረ በግማሽ ዓመቱ የዝውውር መስኮት 5ተኛ ፈራሚያቸውን ከወልቂጤ ከተማ አድርገዋል ። በያዝነው የውድድር ዓመት ለወልቂጤ ከተማ በመጫወት ላይ የነበረው ገነነ...
ስሑል ሽረዎች ደስታ ጊቻሞን የቡድኑ አራተኛ ፈራሚ አድርገዋል። ለየኢትዮጵያ መድን፣ሻሸመኔ ከተማ፣አዳማ ከተማ ፣ደቡብ ፖሊስ፣ሀድያ ሆሳዕናና እና የወጣት እና ወናው ብሄራዊ ቡድን መጫወት...
ጨዋታ: ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር አክሊሉ ደግፌ የጨዋታ ቦታ:...
ባለፈው አመት ቡድኑን ተቀላቅሎ የነበረው አብዱሰላም አማን ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀምን በመቅጠር በሁለተኛው ዙር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው ለመቅረብ በተጫዋቾች ዝውውር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident