በምስራቅ አፍሪካ ዞን የ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ በአሰልጣኝ ፍሬ የሚመሩት ካምፓላ ኩዊንስዎች በትላንትናው እለት ሰባት ለባዶ ማሸነፍ ችለዋል ። በጨዋታው ላይ...
ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛንያው ሲጊንዳ ብላክ ጋር በአዛም ኮምሌክስ ስታድየም ማክሰኞ ነሐሴ 27 ማታ ሶስት ሰአት ላይ ይጫወታል። ሁለተኛ ጨዋታውን ከ ጂቡቲው...
የሴካፋየመእርጫ ጠቅላላ ጉባኤ በዛንዚባር ሆቴል ቨርድ የአባል ሀገራት እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ በተደረገው ምርጫ የታንዛንያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት...
ከ23 ዓመት በታች ሴካፋ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 3 - FT 3 ኤርትራ 12'ዊሊያም ሰለሞን 44'58አቡበከር ናስር አሊ...
ኢትዮጵያ ከኤርትራና ከቡሩንዲ ጋር ተደለደለች-ከኤርትራ ጋርም የመክፈቻውን ጨዋታ ታደርጋለች “የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ...
41ኛው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገሮች ከ23 አመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና ዛሬ በባህርዳር ከተማ በይፋ ይጀመራል፡፡ አዘጋጅዋን ሀገር ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ ሀገራት በሶስት ምድብ...
የኤርትራን የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከ23 ዓመት በታች ውድድር በዛሬው እለት (ሐምሌ 7/2013) ማምሻውን ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል ።...
የፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምታዘጋጀው የ ሴካፋ ከ 23 ዓመት በታች ውድድር የቀጥታ ሽፋን እንደሚያገኝ ይፋ ሆኗል ። ዘጠኝ ሀገራትን ተሳታፊ የሚያደርገው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident