ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛንያው ሲጊንዳ ብላክ ጋር በአዛም ኮምሌክስ ስታድየም ማክሰኞ ነሐሴ 27 ማታ ሶስት ሰአት ላይ ይጫወታል።
ሁለተኛ ጨዋታውን ከ ጂቡቲው ጋርድ ኮቴ ጋር በአዛም ኮምፕሌክስ ስታድየም ዓርብ ነሐሴ 30 ማታ ሶስት ሰአት ላይ ያደርጋል።
ሶስተኛ ጨዋታውን ደሞ ከኬንያ ፖሊስ ጋር በአዛም ኮምፕሌክስ ሰኞ ጳጉሜ 3 ማታ አንድ ሰአት ላይ ያደርጋል።




