መቻል

109 መጣጥፎች
መቻልዜናዎች

የመቻል ስፖርት ክለብ የግብ ጠባቂ አሰልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ ነው….

*.... 19ኙም የክለብ አሰልጣኞች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል...... የመቻል ስፖርት ክለብ " 83ኛውን ክብረ በዓል ሲያከብር ካቀዳቸው አንዱ የሆነው የግብ ጠባቂዎች ስልጠና በመጪው እሁድ...

መቻልአርባምንጭ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ሁለት የውጭ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብ ጠባቂና ጋናዊ የመሃል ተከላካይ በዛሬው ዕለት አስፈርሟል የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ስብስባቸው በማጠናከር ላይ...

መቻልባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ፍፁም አለሙ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቅሏል ።

ፍፁም አለሙ በባህር ዳር ከተማ ማልያ በፕሪሚየር ሊጉ ከደመቁ ተጫዋቾች አንዱ የነበረው ፍፁም አለሙ ዳግም ወደ ክለቡ የሚመልሰውን ፊርማ ዛሬ ፌደሬሽን በመገኘት ፈርሟል።...

መቻልባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹን አስፈርሟል።

ወንድሜነህ ደረጀ የባሕር ዳር ከነማ የመጀመርያ ፈራሚ በመሆን ክለቡን ተቀላቅሏል ። ስም :- ወንድሜነህ ደረጀ የነበረበት ክለብ:- ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተባቸው ጨዋታዎች : 17...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል የሁለቱን ነባር ተጫዋቾች ውል አራዝሟል።

ባሳለፍነው የውድድር አመት ያጣውን የዋንጫ ክብር ለመመለስ በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የሁለቱን ቁልፍ ተጫዋቾች የከነዓን ማርክነህ እና የበረከት ደስታን ውል ለተጨማሪ ሁለት...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የመቻል እግር ኳስ ቡድን የሶስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘመ።

የመቻል እግር ኳስ ቡድን በተጠናቀቀው የውድድር አመት የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች የነበሩትን አጥቂውን ምንይሉ ወንድሙ የግራ መስመር ተከላካይ ዳዊት ማሞ እና መሀል ተከላካዩን ነስረዲን...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል በርከት ያሉ ልምድ ያላቸዉን ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ መቀላቀል ችሏል !!

የተጠናቀቀዉን የውድድር አመት በአሰልጣኝ ገ/ክርስቶስ ቢራራ እየተመራ ሊጉን በሁለተኝነት ማጠናቀቅ የቻለዉ መቻል ከቀናት በፊት የአሰልጣኙን ዉል ካራዘመ በኋላ አሁን ደግሞ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል የዋና አሰልጣኙን ውል አራዘመ

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ የሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው መቻል የዋና አሰልጣኙ ገብረክርስቶስ ቢራራን ውል አራዝሟል። አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ በቡድኑ የአንድ አመት ቆይታን ያደረጉ ሲሆን...