መቐለ 70 እንደርታ

149 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሊግ ኮሚቴው አመራሮች መስመሩን አልፈዋል፤ የክለባችንን መብት ተጋፍተዋል በዚህም አዝነናል” አቶ ሽፈራው (ተ/ኃይማኖት) የመቐለ 70 እንደርታ እግርኳስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በማውጣት አዋጁ እስከ ነሀሴ 30/2012 ድረስ እንደሚፀና ካስታወቀ ቆየት ብሏል፡፡ በእግር ኳሱ አደባባይም የ2012 መርሃ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

“በመቐለ 7ዐ አንደርታ ቡና እያለሁ ያገኘሁትን ጥሩና ተመሳሳይ ነገሮች ተመልክቻለሁ”ተስፋዬ በቀለ /ጃምቦ/ (መቐለ 70 አንደርታ)

🔑“በመቐለ 7ዐ አንደርታ ቡና እያለሁ ያገኘሁትን ጥሩና ተመሳሳይ ነገሮች ተመልክቻለሁ” 🔑“ለኢትዮጵያ ቡና በመጫወቴ ብዙ ነገሮችን አትርፌያለሁ” ተስፋዬ በቀለ /ጃምቦ/ (መቐለ 70 አንደርታ) በኢትዮጵያ...

The BiG Interviewመቐለ 70 እንደርታዜናዎች

“መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-2)

ሙሉጌታ፡- አዎ… አሰልጣኙ እድል ሰጥቶኝ ጥሩ ግልጋሎት እየሰጠሁ ነው…የምታገለውም ይህን ለማስቀጠል ነው…. የሚሳካልኝ ይመስለኛል፡፡ ክለቤን በመሀል ስፍራ መጥቀሜን እቀጥላለው በማጥቃት ጨዋታ ላይ ስገኝ...

መቐለ 70 እንደርታባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ተጠባቂው ጨዋታ የለምንም ግብ አቻ ተጠናቋል

  በሁለቱ ደጋፊዎች ደማቅ ህብረ ዝማሬ ታጅቦ የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ብዙ ሙከራዎችን አስተናግዶ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።መቐለ 70 እንደርታዎች ባሳለፍነው...

መቐለ 70 እንደርታባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህርዳር ከተማ

  ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ(እሁድ) 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።መቐለ 70 እንደርታ ባህርዳር...

The BiG Interviewመቐለ 70 እንደርታዜናዎች

“መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-1)

“ክለቦቻችን ውስጥ የሚታየው ኢትዮጵያዊነት ሰፍቶ ዘረኝነት ከምድሪቱ ተወግዶ ማየት እመኛለው” “መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው” “2ኛ ዙር ላይ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ ከናይጀርያዊው ተከላካይ ጋር ተለያይቷል

መቐለ 70 እንደርታ ከናይጀርያዊው ተከላካይ ጋር ተለያይቷል በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው ላውረንስ...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መቐለ 70 እንደርታ ከሜዳው ውጭ በጠባብ ውጤት በማሸነፍ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል።

  በ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ጨዋታዎች ዛሬ (እሁድ) ሲደረጉ ወደ ሀድያ ያቀናው መቐለ 70 እ. በኦኪኪ አፎላቢ ብቸኛ ግብ 3ነጥብ ይዞ ተመልሷል።...